የኒካራጓ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ኦርቴጋ የስፑትኒክን ስራ አሞካሹ

ሰብስክራይብ
የኒካራጓ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ኦርቴጋ የስፑትኒክን ስራ አሞካሹ ስፑትኒክ የዜና ወኪል በመገናኛ ብዙሃን መስክ “ኢምፔሪያሊስት ሀገራት ይቋቋማል” ሲሉ ኦርቴጋ የሩሲያ ፓርላማ(ዱማ) ሊቀመንበር ቭያቼስላቭ ቮሎዲን በተገኙበት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። "የሩሲያ ፌዴሬሽን ጋዜጠኞች በኮሙኒኬሽን መስክ ያለምንም ጥርጥር ኢምፔሪያሊስት ሀገራትን የሚፈታተን አቅም ያጎለበቱ ናቸው። ምክንያቱም ጦርነቱ ዓለም አቀፋዊ ነው፤ እና የኮሙዩኒኬሽን መስክ አንዱ የማጥቂያ መንገድ ነው" ሲሉ ፕሬዚዳንቱ አፅንዖት ሰጥተው ተናግረዋል። ቮሎዲን በፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ውክልና፤ ሐምሌ 19 በተከበረው የሳንዲኒስታ አብዮት 45ኛ አመት አስመልክተው ኒካራጓን ጎብኝተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0