የምፅአት ቀን ትዕይንት በታላቁ የቻይና ግንብ

ሰብስክራይብ
የምፅአት ቀን ትዕይንት በታላቁ የቻይና ግንብ በታላቁ የቻይና ግንብ የተከሰተው መጥፎ የአየር ሁኔታ ቱሪስቶችን "ጠራርጎ ሊወስድ " የተቃረበ፤ የምፅአት ቀን ትዕይንት ይመስላል። በቪዲዮ ምስሉ ላይ ሃይለኛ ንፋስ ይታያል፤ ከፍተኛ የሆነ የነጎድጓድ ድምፅም ይሰማል። ደህንነትዎን ይጠብቁ! ጉብኝትዎን ከማቀድዎ በፊት የአየር ትንበያዎችን ይመልከቱ ! ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0