ሁቲዎች በእስራኤል እና በቀይ ባህር ላይ በምትገኝ የአሜሪካ መርከብ ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ገለፁ
"የየመን ጦር ሃይሎች የሚሳኤል ሃይል በደቡባዊ ኡሙ አል-ራሽሽ አካባቢ እስራኤል የፍልስጤምን ግዛት በሃይል በተቆጣጠረችባቸው አካባቢዎች ላይ በበርካታ ባላስቲክ ሚሳኤሎች ወሳኝ የሆኑ ኢላማዎችን በመምታት ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ፈፅሟል።
የሃውቲ ጦር ቃል አቀባይ ያህያ ሳሬ የሃውቲ የባህር፣ የድሮን እና የሚሳኤል ጦር፤ በቀይ ባህር ላይ የነበራቸውን 'ፑምባ ' የተባለችውን የአሜሪካ መርከብ በበርካታ ባለስቲክ ሚሳኤሎች እና ሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት መፈጸማቸውን ተናግሯል።
በመርከቧ ላይ ቀጥተኛ የሆነ ጥቃት መፈፀሙን አክሎ ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240721/5973.html
ሁቲዎች በእስራኤል እና በቀይ ባህር ላይ በምትገኝ የአሜሪካ መርከብ ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ገለፁ
ሁቲዎች በእስራኤል እና በቀይ ባህር ላይ በምትገኝ የአሜሪካ መርከብ ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
ሁቲዎች በእስራኤል እና በቀይ ባህር ላይ በምትገኝ የአሜሪካ መርከብ ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ገለፁ "የየመን ጦር ሃይሎች የሚሳኤል ሃይል በደቡባዊ ኡሙ አል-ራሽሽ አካባቢ እስራኤል የፍልስጤምን ግዛት በሃይል በተቆጣጠረችባቸው አካባቢዎች ላይ በበርካታ... 21.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-21T15:55+0300
2024-07-21T15:55+0300
2024-07-21T16:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሁቲዎች በእስራኤል እና በቀይ ባህር ላይ በምትገኝ የአሜሪካ መርከብ ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ገለፁ
15:55 21.07.2024 (የተሻሻለ: 16:20 21.07.2024)
ሰብስክራይብ