ካይሮ እስራኤል በየመን አል ሁዳይዳህ ከተማ የፈፀመችው የአየር ጥቃት እንዳሳሰባት ተናገረች
ቅዳሜ እለት የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት በአል ሁዳይዳህ ላይ የአየር ድብደባ እንደፈፀመ በመግለጽ፤ በእስራኤል ላይ ለተፈጸመውን ጥቃት የአጸፋ ምላሽ እንደሚፀጥ ገልጾ ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ወደቡ የኢራን የጦር መሳሪያ ለማስመጣት የሚያገለግል ነበር ብለዋል።
" የእስራኤል ጦር በየመን እያካሄደ ያለው ዘመቻ እንዳሳሰባት ግብፅ ገልጻ፤ ጥቃቱ አሁን ያለውን ውጥረት የበለጠ ያባብሰዋል" ሲል የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቋል።
ግብፅ ሁሉም ወገኖች ግጭትን ከማባበስ እንዲቆጠቡ ባወጣቸው መግለጫው ላይ ገልጻለች።
በሌላ በኩል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የእስራኤል ጥቃት እንዳሳሰባቸው ገልጸው፤ ንፁሃን ዜጎችን እና ሕዝባዊ መሰረተ ልማቶች ላይ ሊደርሱ ከሚችሉ ጥቃቶች እንዲቆጠቡ ጠይቀዋል። በአካባቢው ተጨማሪ ግጭትን ሊያባብስ ከሚችል ድርጊት እንዲቆጠቡ አስጠንቅቀዋል። አክለውም ሁሉም አካላት "ሙሉ በሙሉ ከግጭት እንዲቆጠቡ" አሳስበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240721/5965.html
ካይሮ እስራኤል በየመን አል ሁዳይዳህ ከተማ የፈፀመችው የአየር ጥቃት እንዳሳሰባት ተናገረች
ካይሮ እስራኤል በየመን አል ሁዳይዳህ ከተማ የፈፀመችው የአየር ጥቃት እንዳሳሰባት ተናገረች
Sputnik አፍሪካ
ካይሮ እስራኤል በየመን አል ሁዳይዳህ ከተማ የፈፀመችው የአየር ጥቃት እንዳሳሰባት ተናገረች ቅዳሜ እለት የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት በአል ሁዳይዳህ ላይ የአየር ድብደባ እንደፈፀመ በመግለጽ፤ በእስራኤል ላይ ለተፈጸመውን ጥቃት የአጸፋ ምላሽ እንደሚፀጥ... 21.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-21T14:05+0300
2024-07-21T14:05+0300
2024-07-21T14:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ካይሮ እስራኤል በየመን አል ሁዳይዳህ ከተማ የፈፀመችው የአየር ጥቃት እንዳሳሰባት ተናገረች
14:05 21.07.2024 (የተሻሻለ: 14:40 21.07.2024)
ሰብስክራይብ