ዩክሬን በሩሲያ ቤልጎሮድ ክልል ባደረሰችው ጥቃት ሶስት ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ

ሰብስክራይብ
ዩክሬን በሩሲያ ቤልጎሮድ ክልል ባደረሰችው ጥቃት ሶስት ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ "የዩክሬን መከላከያ ሃይሎች ሽቤኪኖን በድጋሚ ደብድበዋል። በቅድሚያ መረጃዎች መሰረት ሶስት ሰዎች ቆስለዋል" ሲሉ የቤልጎሮድ ክልል ገዥ ቪያቼስላቭ ግላድኮቭ አርብ ዕለት በቴሌግራም ቻናል ላይ ባስተላለፉት መልእክት ገልጸዋል። ከዩክሬን ሱሚ እና ካርኮቭ ክልሎች ጋር የሚዋሰነው የሩሲያ ቤልጎሮድ ክልል በዩክሬን ጦር የሰው አልባ አውሮፕላኖች ጨምር በተደጋጋሚ የጥቃት ኢላማ ሆኗል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0