በቻይና በደረሰ የአውራ ጎዳና ድልድይ መደርመስ ከ10 በላይ ሰዎች ሲሞቱ 30 ያህሉ ጠፍተዋል
አርብ እለት በዛሹዪ አውራጃ በሻንሲ ግዛት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት የአውራ ጎዳና ድልድይ ክፍል መውደሙን በመንግሥት የሚተዳደረው የቻይና ሴንትራል ቴሌቪዥን (ሲሲቲቪ) ዘግቧል።
የነፍስ አድን ሰራተኞች እስካሁን አምስት ተሽከርካሪዎች በወንዙ ውስጥ ወድቀው ያገኙ ሲሆኑ 20 የሚሆኑ ተሽከርካሪዎች ያሉበት እንዳልታወቀ ዘገባው አክሏል።
የነፍስ አድን ስራዎች አሁንም እየተካሄዱ ይገኛሉ፡፡
ምስሎቹ ከማህበራዊ አውታረ መረቦች የተገኙ ናቸው
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240720/5881.html
በቻይና በደረሰ የአውራ ጎዳና ድልድይ መደርመስ ከ10 በላይ ሰዎች ሲሞቱ 30 ያህሉ ጠፍተዋል
በቻይና በደረሰ የአውራ ጎዳና ድልድይ መደርመስ ከ10 በላይ ሰዎች ሲሞቱ 30 ያህሉ ጠፍተዋል
Sputnik አፍሪካ
በቻይና በደረሰ የአውራ ጎዳና ድልድይ መደርመስ ከ10 በላይ ሰዎች ሲሞቱ 30 ያህሉ ጠፍተዋል አርብ እለት በዛሹዪ አውራጃ በሻንሲ ግዛት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት የአውራ ጎዳና ድልድይ ክፍል መውደሙን በመንግሥት የሚተዳደረው የቻይና ሴንትራል... 20.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-20T11:08+0300
2024-07-20T11:08+0300
2024-07-20T11:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በቻይና በደረሰ የአውራ ጎዳና ድልድይ መደርመስ ከ10 በላይ ሰዎች ሲሞቱ 30 ያህሉ ጠፍተዋል
11:08 20.07.2024 (የተሻሻለ: 11:40 20.07.2024)
ሰብስክራይብ