የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሱዳን ቀውስ አፈታት ዙርያ ከቻድ አቻቸው ጋር ተወያዩ
የሩሲያ ፕሬዝደንት የመካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪካ ልዩ ተወካይ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚክሄል ቦግዳኖቭ በሀገራቱ መካከል ያለውን የንግድ፣ ኢኮኖሚ እና ኢንቨስትመንት ትብብር የበለጠ በማጠናከር ዙርያ ከቻድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ልኡክ መሪ ፋቲም አልጄኔህ ጋርፋ ጋር ተወያይተዋል።
"በስብሰባው ወቅት በሱዳን ያለውን ወታደራዊ-ፖለቲካዊ ቀውስ ለመፍታት እየተካሄዱ ባሉ ስራዎች ላይ ትኩረት በማድረግ የአፍሪካን አህጉር የሚመለከቱ ወቅታዊ ጉዳዮችን ሰፋ በሰፊው አንስተው የሃሳብ ልውውጥ አካሂደዋል" ሲል የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ አስታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240720/5877.html
የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሱዳን ቀውስ አፈታት ዙርያ ከቻድ አቻቸው ጋር ተወያዩ
የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሱዳን ቀውስ አፈታት ዙርያ ከቻድ አቻቸው ጋር ተወያዩ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሱዳን ቀውስ አፈታት ዙርያ ከቻድ አቻቸው ጋር ተወያዩ የሩሲያ ፕሬዝደንት የመካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪካ ልዩ ተወካይ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚክሄል ቦግዳኖቭ በሀገራቱ መካከል ያለውን የንግድ፣ ኢኮኖሚ እና... 20.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-20T09:31+0300
2024-07-20T09:31+0300
2024-07-20T10:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሱዳን ቀውስ አፈታት ዙርያ ከቻድ አቻቸው ጋር ተወያዩ
09:31 20.07.2024 (የተሻሻለ: 10:20 20.07.2024)
ሰብስክራይብ