አሜሪካ በ2026 የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን ካሰማራች ጀርመን ለሩሲያ "ዒላማ" ትሆናለች ሲል የስዊዘርላንድ ጋዜጠኛ አሳሰበ
የስዊዘርላንድ ጋዜጠኛ እና ጸሃፊ ጋይ ሜታን ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገረው "እነዚህ ሚሳኤሎች የነውክሌር አረሮችን ሊታጠቁ ስለሚችሉ የኒውክሌር ውጥረት አደጋን ይጨምራል። በኒውክሌር ጦር መሳሪያ መስክ እያንዳንዱ እርምጃ ወደ ተመሳሳይ እርምጃ ይመራል።"
አውሮፓ በአሜሪካ የኒውክሌር ጃንጥላ እጠበቃለሁ ብላ ማሰቧ ስህተት እንደሆነና "በስሜቷ አየተመራች" ነው ብሎ እንደሚያምን ተናግሯል።
"እነዚህ አመለካከቶች ከቅዠት፣ ምክንያታዊነት ከጎደለው ፍርሃት ወይም አሜሪካውያን ለአውሮፓ ለመሞት ፈቃደኛ ናቸው ከሚል እምነት የመነጩ ናቸው" ብሏል ሜታን።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240719/5865.html
አሜሪካ በ2026 የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን ካሰማራች ጀርመን ለሩሲያ "ዒላማ" ትሆናለች ሲል የስዊዘርላንድ ጋዜጠኛ አሳሰበ
አሜሪካ በ2026 የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን ካሰማራች ጀርመን ለሩሲያ "ዒላማ" ትሆናለች ሲል የስዊዘርላንድ ጋዜጠኛ አሳሰበ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ በ2026 የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን ካሰማራች ጀርመን ለሩሲያ "ዒላማ" ትሆናለች ሲል የስዊዘርላንድ ጋዜጠኛ አሳሰበ የስዊዘርላንድ ጋዜጠኛ እና ጸሃፊ ጋይ ሜታን ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገረው "እነዚህ ሚሳኤሎች የነውክሌር አረሮችን ሊታጠቁ... 19.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-19T19:08+0300
2024-07-19T19:08+0300
2024-07-19T19:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አሜሪካ በ2026 የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን ካሰማራች ጀርመን ለሩሲያ "ዒላማ" ትሆናለች ሲል የስዊዘርላንድ ጋዜጠኛ አሳሰበ
19:08 19.07.2024 (የተሻሻለ: 19:40 19.07.2024)
ሰብስክራይብ