ትራምፕ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ከተመረጡ ከሰሜን ኮሪያ መሪ ጋር እንደሚስማሙና ኪም እናፍቀዋለሁ ሲሉ ተናገሩ
"ከሰሜን ኮሪያና ኪም ጆንግ ኡን ጋር በጣም ተግባብተን ነበር…ብዙ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ካለው ሰው ጋር መስማማት ጥሩ ነው፤ አለበለዚያ" ብለዋል ትራምፕ። "ከሱ ጋር መግባባት በመቻላችን ከሰሜን ኮሪያ የሚወነጨፉ ሚሳኤሎችን ማስቆም ችለናል። አሁን ሰሜን ኮሪያ እንደገና እያስቸገረች ነው፣ ነገር ግን ስንመለስ [ወደ ኋይት ሀውስ] ከእሱ ጋር እስማማለሁ፣ እኔንም ተመልሶ ሊያየኝ ይፈልጋል። እውነቱን ማወቅ ከፈለጋችሁ ሳልናፍቀው አልቀርም ብዬ አስባለሁ።"
እ.አ.አ. በ2018 ትራምፕ እና የሰሜን ኮሪያው መሪ በዩናይትድ ስቴትስ እና ሰሜን ኮሪያ መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ የጋራ ስምምነት ተፈራርመው ነበር። ሁለቱ መሪዎች በተከታዩ ዓመት በቬትናም ሃኖይ ድርድሩን ለመቀጠል ቢገናኙም አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ላይ በጣለችው ማዕቀብ ምክንያት ስምምነት ላይ መድረስ አልቻሉም።
ከዛ ጊዜ ጀምሮ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ውጥረት ውስጥ ይገኛል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240719/5853.html
ትራምፕ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ከተመረጡ ከሰሜን ኮሪያ መሪ ጋር እንደሚስማሙና ኪም እናፍቀዋለሁ ሲሉ ተናገሩ
ትራምፕ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ከተመረጡ ከሰሜን ኮሪያ መሪ ጋር እንደሚስማሙና ኪም እናፍቀዋለሁ ሲሉ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ትራምፕ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ከተመረጡ ከሰሜን ኮሪያ መሪ ጋር እንደሚስማሙና ኪም እናፍቀዋለሁ ሲሉ ተናገሩ "ከሰሜን ኮሪያና ኪም ጆንግ ኡን ጋር በጣም ተግባብተን ነበር…ብዙ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ካለው ሰው ጋር መስማማት ጥሩ ነው፤... 19.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-19T17:08+0300
2024-07-19T17:08+0300
2024-07-19T17:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ትራምፕ ቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ከተመረጡ ከሰሜን ኮሪያ መሪ ጋር እንደሚስማሙና ኪም እናፍቀዋለሁ ሲሉ ተናገሩ
17:08 19.07.2024 (የተሻሻለ: 17:40 19.07.2024)
ሰብስክራይብ