ትራምፕ ጥይቱ ህይወታቸውን ለማጥፋት በ"ሩብ ኢንች" ተቃርቦ እንደነበርና የሆነውን ነገር መናገር እንደሚያም ገለፁ
በሚልዋኪ የሪፐብሊካን ብሔራዊ ኮንቬንሽን ባደረጉት ንግግር "የገዳዩ ጥይት ህይወቴን ለመቅጠፍ በሩብ ኢንች ተቃርቦ ነበር" ያሉት ትራምፕ የሆነውን ነገር እንደሚያሳውቁ አክለዋል። "ለሁለተኛ ጊዜ ከእኔ በጭራሽ አትሰሙትም ምክንያቱም በእውነቱ ለመናገር በጣም የሚያም ነው" ብለዋል።
ትራምፕ የግድያ ሙከራውን ተከትሎ ከአሜሪካ ህዝብ ላዩት ፍቅር እና ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ትራምፕ በእግዚአብሔር ቸርነት በህይወት እንዳሉ ገልፀው የግድያ ሙከራው በመለኮታዊ ጣልቃገብነት እንደከሸፈ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240719/5829.html
ትራምፕ ጥይቱ ህይወታቸውን ለማጥፋት በ"ሩብ ኢንች" ተቃርቦ እንደነበርና የሆነውን ነገር መናገር እንደሚያም ገለፁ
ትራምፕ ጥይቱ ህይወታቸውን ለማጥፋት በ"ሩብ ኢንች" ተቃርቦ እንደነበርና የሆነውን ነገር መናገር እንደሚያም ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
ትራምፕ ጥይቱ ህይወታቸውን ለማጥፋት በ"ሩብ ኢንች" ተቃርቦ እንደነበርና የሆነውን ነገር መናገር እንደሚያም ገለፁ በሚልዋኪ የሪፐብሊካን ብሔራዊ ኮንቬንሽን ባደረጉት ንግግር "የገዳዩ ጥይት ህይወቴን ለመቅጠፍ በሩብ ኢንች ተቃርቦ ነበር" ያሉት ትራምፕ... 19.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-19T13:51+0300
2024-07-19T13:51+0300
2024-07-19T14:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ትራምፕ ጥይቱ ህይወታቸውን ለማጥፋት በ"ሩብ ኢንች" ተቃርቦ እንደነበርና የሆነውን ነገር መናገር እንደሚያም ገለፁ
13:51 19.07.2024 (የተሻሻለ: 14:20 19.07.2024)
ሰብስክራይብ