የሩሲያ አየር መከላከያ የዩክሬን ሚግ-29 የጦር ጀት እና 74 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በአንድ ቀን ውስጥ መትቶ መጣሉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ አየር መከላከያ የዩክሬን ሚግ-29 የጦር ጀት እና 74 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በአንድ ቀን ውስጥ መትቶ መጣሉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ የሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት ተጨማሪ መግለጫዎች፡- 🟠 የዩክሬን ጦር ሃይል ስምንት የጥይት መጋዘኖች እና ወታደራዊ ቴክኒካል ንብረት ግምጃ ቤት ወድመዋል። 🟠 አሜሪካ ሰር ማክስፕሮ የጦር ተሽከርካሪ ወድሟል። 🟠 የሩሲያ ጦር በ127 አካባቢዎች የዩክሬን ጦር ሃይል ወታደራዊ አየር መንገድ፣ የሰው ሃይል እና ቁሳቁስ አውድሟል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0