"በእርግጥ ጨዋታ ቀያሪ"

ሰብስክራይብ
"በእርግጥ ጨዋታ ቀያሪ" ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ካሸነፉ በዚህ ዓመት በዩክሬን ጉዳይ የሰላም ድርድር ሊጀመር እንደሚችል የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፒተር ሲጃርቶ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0