ቭላዲሚር ፑቲን ለዲጂታል ሩብል ፈቃድ ቸሩ

ሰብስክራይብ
ቭላዲሚር ፑቲን ለዲጂታል ሩብል ፈቃድ ቸሩ ፕላትፎርሙ በሙከራ ፕሮጀክት ሂደት ላይ ውጤታማ እንደነበር የሩሲያው ፕሬዝዳንት ተናግረዋል። እንደ ፕሬዝዳንቱ ገለጻ አሁን ወደ ተከታዩ ሰፊ ትግበራ 🟠 በኢኮኖሚ፣ 🟠 በንግድ እንቅስቃሴዎች፣ 🟠 በፋይናንስ ዘርፍ መሸጋገር ያስፈልጋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0