የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቁልፍ ማሻሻያ ማድረግ ያለበት በፀጥታው ምክር ቤት ላይ ነው፡፡ በምክር ቤቱ ያለውን የተዛባ የጂኦግራፊያዊ እና ጂኦፖለቲካል ውክልና ማስወገድ አለበት ብለዋል ላቭሮቭ።

ሰብስክራይብ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቁልፍ ማሻሻያ ማድረግ ያለበት በፀጥታው ምክር ቤት ላይ ነው፡፡ በምክር ቤቱ ያለውን የተዛባ የጂኦግራፊያዊ እና ጂኦፖለቲካል ውክልና ማስወገድ አለበት ብለዋል ላቭሮቭ። የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር  የእስያ፣ የአፍሪካ እና የላቲን አሜሪካ ሀገራት በፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ሰፋ ያለ ውክልና እንዲኖራቸው ጥሪ አቅርበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0