የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት "ፍትሃዊ፣ ዲሞክራሲያዊ እና ቀጣይነት ያለው ዓለም አቀፍ ስርዓትን ለማስፈን" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ግልጽ ክርክር እያካሄደ ይገኛል።

ሰብስክራይብ
የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት "ፍትሃዊ፣ ዲሞክራሲያዊ እና ቀጣይነት ያለው ዓለም አቀፍ ስርዓትን ለማስፈን" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ግልጽ ክርክር እያካሄደ ይገኛል። በዚሁ ስብሰባ ላይ የተገኙት የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ እንዳሉት፤ አንዳንድ ሀገራት በምዕራባውያን ሀገራት የኒዮኮሎኒያል (አዲስ ቅኝ )ግዛት አሠራሮች መከራቸውን እያዩ ነው ሲሉ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0