ፖል ካጋሜ በፕሬዝዳንታዊ ምርጫው ከፊል ውጤት መሠረት 99.

ሰብስክራይብ
ፖል ካጋሜ  በፕሬዝዳንታዊ ምርጫው ከፊል ውጤት መሠረት 99.15 በመቶ ድምጽ በማግኘታቸው ሩዋንዳውያንን አመስግነዋል "የተመዘገበው ውጤት በጣም ከፍተኛ የመራጭ ድምፅ ማግኘቴን ያመለክታሉ፤ እነዚህ ቁጥሮች ብቻ አይደሉም፤ 100 በመቶ እንኳን ቢሆን እነዚህ ቁጥሮች ብቻ አይደሉም " ብለዋል። "እነዚህ አሃዞች በእኔ ላይ ያላችሁን እምነት ያሳያል፤ በጣም አስፈላጊው ነገር ደግሞ ይህ ነው። " ሲሉ ተደዋጠዋል። ድሉ መሪው ለተጨማሪ አምስት አመታት በስልጣን እንዲቆይ ያስችላቸዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0