የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እ.ኤ.አ በ 2024 ለሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውድድር በይፋ የፓርቲው እጩ ተወዳደሪ ለመሆን የሚያስችላቸውን በቂ ድምፅ ትላንት ሰኞ በነበው የሪፐብሊካን ብሄራዊ ኮንቬንሽን ስብሰባ ወቅት አግኝተዋል።
ሌሎች እጩዎች ቀደም ብለው ውድድሩን በማቋረጣቸው ሳቢያ ወደ ኮንቬንሽኑ ያቀኑት ብቸኛው የሪፐብሊካን ፕሬዚዳንታዊ እጩ ትራምፕ ነበሩ።
ትራምፕ እጩ መሆናቸውን አስመልክቶ ለጉባዔው ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240716/5637.html
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እ.ኤ.
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እ.ኤ.
Sputnik አፍሪካ
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እ.ኤ.አ በ 2024 ለሚካሄደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውድድር በይፋ የፓርቲው እጩ ተወዳደሪ ለመሆን የሚያስችላቸውን በቂ ድምፅ ትላንት ሰኞ በነበው የሪፐብሊካን ብሄራዊ ኮንቬንሽን ስብሰባ ወቅት አግኝተዋል።... 16.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-16T10:11+0300
2024-07-16T10:11+0300
2024-07-16T10:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий