በኒያሚ የሚገኘው የሩስያ ሀውስ የቢግ ሆሊዴይ እግር ኳስ ውድድርን በመደገፍ ለወጣቶች ሁለንተናዊ እድገታቸው ድጋፍ እያደርገ ይገኛል።
ውድድሩ ያስጀመሩት በሩሲያ ሃውስ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አህመድ ቤሎ ናቸው። እንዲህ ዓይነቱ ተግባር የሩሲያ ሃውስ የሚደግፈው "ለኒጀር ህዝብ ሁለተናዊ ደህንነት" ሲል እንደሆነ ኃላፊው ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
"ስፖርት አንዱ ቁልፍ ጉዳይ ነው" ሲሉ በአፅንዖት ተናግረው፤ ለወጣቶች የሚሆኑ ሌሎች ፕሮግራሞችን ተግባራዊ ለማድረግ ቃል እንገባለን ብለዋል።
"ይህ የመጀመሪያው ነው፤ ለወደፊት ከስፖርት ጋር የተያያዙ ብዙ ሥራዎችን ልንሰራ እንችላለን። "
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240715/5625.html
በኒያሚ የሚገኘው የሩስያ ሀውስ የቢግ ሆሊዴይ እግር ኳስ ውድድርን በመደገፍ ለወጣቶች ሁለንተናዊ እድገታቸው ድጋፍ እያደርገ ይገኛል።
በኒያሚ የሚገኘው የሩስያ ሀውስ የቢግ ሆሊዴይ እግር ኳስ ውድድርን በመደገፍ ለወጣቶች ሁለንተናዊ እድገታቸው ድጋፍ እያደርገ ይገኛል።
Sputnik አፍሪካ
በኒያሚ የሚገኘው የሩስያ ሀውስ የቢግ ሆሊዴይ እግር ኳስ ውድድርን በመደገፍ ለወጣቶች ሁለንተናዊ እድገታቸው ድጋፍ እያደርገ ይገኛል። ውድድሩ ያስጀመሩት በሩሲያ ሃውስ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አህመድ ቤሎ ናቸው። እንዲህ ዓይነቱ ተግባር የሩሲያ ሃውስ... 15.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-15T17:34+0300
2024-07-15T17:34+0300
2024-07-15T18:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በኒያሚ የሚገኘው የሩስያ ሀውስ የቢግ ሆሊዴይ እግር ኳስ ውድድርን በመደገፍ ለወጣቶች ሁለንተናዊ እድገታቸው ድጋፍ እያደርገ ይገኛል።
17:34 15.07.2024 (የተሻሻለ: 18:20 15.07.2024)
ሰብስክራይብ