የሩሲያ ጦር የዩክሬኑን ሚግ-29 ተዋጊ ጄት መትቶ መጣሉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር የዩክሬኑን ሚግ-29 ተዋጊ ጄት መትቶ መጣሉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። በዩክሬን ስላለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ከሚኒስቴሩ የተሰጡ ዕለታዊ ዘገባዎች የሩስያ አየር መከላከያ ሥርዓት 365 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን እና አምስት የ HIMARS ባለብዙ ማስወንጨፊ  ሮኬቶችን መትቶ ጥሏል።   የዩክሬን 1900 የሚጠጉ ወታደሮቿን አጥታለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0