የሩሲያ የምስራቅ ጦር ቡድን በዶኔትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን የኡሮዝሃይኖይ መንደርን ነፃ ማውጣቱን ገልጿል። መንደሩንም ከተቀበሩ ፈንጂዎች በማጽዳት ላይ መሆኑንም የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ሰብስክራይብ
የሩሲያ የምስራቅ ጦር ቡድን በዶኔትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን የኡሮዝሃይኖይ መንደርን ነፃ ማውጣቱን ገልጿል። መንደሩንም ከተቀበሩ ፈንጂዎች በማጽዳት ላይ መሆኑንም የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0