ኤለን መስክ ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ ሁለት ሰዎች ሊገድሉት ሞክረው እንደነበር ተናገረ
"ከፊታችን አደገኛ ጊዜ ይጠብቀናል። በሁለት የተለያዩ አጋጣሚዎች ሁለት ሰዎች ሊገድሉኝ ሞክረዋል። ሰዎቹ ቴክሳስ ከሚገኘው ከቴስላ ዋና መስሪያ ቤት በ20 ደቂቃ ርቀት ላይ ከእነ ጦር መሳሪያቸው ተይዘዋል። "ሲል አሜሪካዊው ቢሊየነር በማህበራዊ ሚዲያው ላይ አጋርቷል።
በትላንትናው እለት ትራምፕ ንግግር በሚያደርጉበት ወቅት እንደተተኮሰባቸው የሚዲያ የተጋሩ ምሥሎች አሳይተዋል። በኋላም የአሜሪካ የደህንነት አገልግሎት ሠራተኞች ከመድረኩ ላይ ይዘዋቸው ሲወርዱ በቀኝ ጭንቅላታቸው በኩል ደም ይፈስ ነበረ። ትራምፕ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ መገናኛ ብዙሃኑ ገልፀዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240714/5565.html
ኤለን መስክ ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ ሁለት ሰዎች ሊገድሉት ሞክረው እንደነበር ተናገረ
ኤለን መስክ ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ ሁለት ሰዎች ሊገድሉት ሞክረው እንደነበር ተናገረ
Sputnik አፍሪካ
ኤለን መስክ ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ ሁለት ሰዎች ሊገድሉት ሞክረው እንደነበር ተናገረ "ከፊታችን አደገኛ ጊዜ ይጠብቀናል። በሁለት የተለያዩ አጋጣሚዎች ሁለት ሰዎች ሊገድሉኝ ሞክረዋል። ሰዎቹ ቴክሳስ ከሚገኘው ከቴስላ ዋና መስሪያ ቤት በ20 ደቂቃ... 14.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-14T15:57+0300
2024-07-14T15:57+0300
2024-07-14T16:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኤለን መስክ ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ ሁለት ሰዎች ሊገድሉት ሞክረው እንደነበር ተናገረ
15:57 14.07.2024 (የተሻሻለ: 16:20 14.07.2024)
ሰብስክራይብ