ትራምፕ በፔንስልቬንያ ንግግር እያደረጉ በነበረበት ወቅት ሲተኮስባቸው የነበረው ሁኔታ ይህን ይመስላል።

ሰብስክራይብ
ትራምፕ በፔንስልቬንያ ንግግር እያደረጉ በነበረበት ወቅት ሲተኮስባቸው የነበረው ሁኔታ ይህን ይመስላል። የአሜሪካዊ ፕሬዝዳንታዊ እጩ ጥይት ከተተኮሰባቸው በኋላ ጆሯቸውን ሲይዙ ታይተዋል፣በኋላም ጠባቂዎቹ ፈጥነው ለመረዳት ሲረባረቡ ይታያል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0