ሞስኮ የኖርድ ስትሪም የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በደረሰው የሽብር ጥቃት ዙሪያ ይደረግ የነበረው ምርመራ መቋረጡ "ሽብርተኛነትን ለመደበቅ የተሴረ ዓለም አቀፍ ትብብር ነው" በማለት ጠርታዋለች።
"ወንጀሉ የተፈፀመው በስዊድን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን አካባቢ መሆኑን አስታውሳለሁ፤ በእንደዚህ አይነት የህግ ግድየለሽነት ምክንያት የሽብር ጥቃቱ ዋነኛ ተጠቃሚ የባይደን አስተዳደር ነው። ይህም የተፈለገውን እቅድ ሊደብቅ አለመቻሉን ያሳያል። "ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240713/5529.html
ሞስኮ የኖርድ ስትሪም የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በደረሰው የሽብር ጥቃት ዙሪያ ይደረግ የነበረው ምርመራ መቋረጡ "ሽብርተኛነትን ለመደበቅ የተሴረ ዓለም አቀፍ ትብብር ነው" በማለት ጠርታዋለች።
ሞስኮ የኖርድ ስትሪም የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በደረሰው የሽብር ጥቃት ዙሪያ ይደረግ የነበረው ምርመራ መቋረጡ "ሽብርተኛነትን ለመደበቅ የተሴረ ዓለም አቀፍ ትብብር ነው" በማለት ጠርታዋለች።
Sputnik አፍሪካ
ሞስኮ የኖርድ ስትሪም የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በደረሰው የሽብር ጥቃት ዙሪያ ይደረግ የነበረው ምርመራ መቋረጡ "ሽብርተኛነትን ለመደበቅ የተሴረ ዓለም አቀፍ ትብብር ነው" በማለት ጠርታዋለች። "ወንጀሉ የተፈፀመው በስዊድን ልዩ የኢኮኖሚ ዞን... 13.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-13T20:59+0300
2024-07-13T20:59+0300
2024-07-13T21:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሞስኮ የኖርድ ስትሪም የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በደረሰው የሽብር ጥቃት ዙሪያ ይደረግ የነበረው ምርመራ መቋረጡ "ሽብርተኛነትን ለመደበቅ የተሴረ ዓለም አቀፍ ትብብር ነው" በማለት ጠርታዋለች።
20:59 13.07.2024 (የተሻሻለ: 21:20 13.07.2024)
ሰብስክራይብ