የቡርኪናፋሶ መሪ ፈረንሳይ፣ ቤኒን እና ኮትዲቯር ሀገሪቱን እያተራመሱ ነው ሲሉ ከሰሱ
"ከኮትዲቯር ህዝብ ጋር ምንም ችግር የለንም። ኮትዲቯርን እያስተዳደሩ ከሚገኙት ጋር ግን ችግር አለን። ደጋግመን እንናገራለን። በእርግጥም ሀገራችንን ማተራመሻ የኦፕሬሽን ማዕከል በአቢጃን ይገኛል" ሲሉ ኢብራሂም ትራኦሬ ለህዝብ ባደረጉት ንግግር ከሰዋል።
በተጨማሪም ቡርኪናፋሶ በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ላይ ያነጣጠሩ ሁለት የፈረንሳይ ጦር ሰፈሮች በቤኒን እንደሚገኙ የሚያሳይ ማስረጃ አላት ብለዋል።
ሆኖም የፈረንሳይ ጦር ቤኒን የጦር ሰፈሮች የሉኝም ሲል ለቱርክ የመንግሥት ሚዲያ አናዶሉ ኤጀንሲ በሰጠው አስተያየት ክሱን በይፋ ውድቅ አድርጓል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240712/5469.html
የቡርኪናፋሶ መሪ ፈረንሳይ፣ ቤኒን እና ኮትዲቯር ሀገሪቱን እያተራመሱ ነው ሲሉ ከሰሱ
የቡርኪናፋሶ መሪ ፈረንሳይ፣ ቤኒን እና ኮትዲቯር ሀገሪቱን እያተራመሱ ነው ሲሉ ከሰሱ
Sputnik አፍሪካ
የቡርኪናፋሶ መሪ ፈረንሳይ፣ ቤኒን እና ኮትዲቯር ሀገሪቱን እያተራመሱ ነው ሲሉ ከሰሱ "ከኮትዲቯር ህዝብ ጋር ምንም ችግር የለንም። ኮትዲቯርን እያስተዳደሩ ከሚገኙት ጋር ግን ችግር አለን። ደጋግመን እንናገራለን። በእርግጥም ሀገራችንን ማተራመሻ... 12.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-12T18:10+0300
2024-07-12T18:10+0300
2024-07-12T18:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የቡርኪናፋሶ መሪ ፈረንሳይ፣ ቤኒን እና ኮትዲቯር ሀገሪቱን እያተራመሱ ነው ሲሉ ከሰሱ
18:10 12.07.2024 (የተሻሻለ: 18:40 12.07.2024)
ሰብስክራይብ