በናይጄሪያ የትምህርት ቤት ህንጻ የመደርመስ አደጋ 16 ተማሪዎች መሞታቸውን አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል
ባለስልጣናት እስካሁን "በርካታ ተማሪዎች" መሞታቸውን ብቻ አስታውቀዋል። ሆኖም የኤ.ኤፍ.ፒ ጋዜጠኛ የትምህርት ቤት ዩኒፎርም የለበሱ አምስት አስከሬኖችን በአንድ ሆስፒታል የሬሳ ክፍል ውስጥ በሌላኛው ደግሞ 11 አስከሬኖችን ተመልክቷል። የሆስፒታል ሀላፊዎች እስካሁን ምንም አይነት መግለጫ አልሰጡም።
ምስሎች ከማህበራዊ አውታረ መረቦች የተገኙ ናቸው
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240712/5465.html
በናይጄሪያ የትምህርት ቤት ህንጻ የመደርመስ አደጋ 16 ተማሪዎች መሞታቸውን አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል
በናይጄሪያ የትምህርት ቤት ህንጻ የመደርመስ አደጋ 16 ተማሪዎች መሞታቸውን አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል
Sputnik አፍሪካ
በናይጄሪያ የትምህርት ቤት ህንጻ የመደርመስ አደጋ 16 ተማሪዎች መሞታቸውን አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል ባለስልጣናት እስካሁን "በርካታ ተማሪዎች" መሞታቸውን ብቻ አስታውቀዋል። ሆኖም የኤ.ኤፍ.ፒ ጋዜጠኛ የትምህርት ቤት ዩኒፎርም የለበሱ አምስት... 12.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-12T18:23+0300
2024-07-12T18:23+0300
2024-07-12T18:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በናይጄሪያ የትምህርት ቤት ህንጻ የመደርመስ አደጋ 16 ተማሪዎች መሞታቸውን አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል
18:23 12.07.2024 (የተሻሻለ: 18:40 12.07.2024)
ሰብስክራይብ