የደቡባዊ ዓለም ሀገራት በምዕራቡ ዓለም ግፊት ቢደረግባቸውም ከሩሲያ ጋር ግንኙነታቸውን ለማሳደግ ያልማሉ ሲል ክሬምሊን ገለፀ

ሰብስክራይብ
የደቡባዊ ዓለም ሀገራት በምዕራቡ ዓለም ግፊት ቢደረግባቸውም ከሩሲያ ጋር ግንኙነታቸውን ለማሳደግ ያልማሉ ሲል ክሬምሊን ገለፀ "ይህ [የምዕራቡ ዓለም ግፊት] በሚያሳዝን ሁኔታ በቅርብ ዓመታት ውስጥ በየጊዜው የሚከሰት ነው። እየባሰ የመምጣት አዝማሚያ አለው። ከእኛ (ሩሲያ) ጋር ግኑኝነቶችን ለማቋረጥና ለማደናቀፍ እየሞከሩ ነው። ነገር ግን እንደምናየው አብዛኛዎቹ የደቡባዊ ዓለም ሀገራት ግኑኝነታቸውን በተቻለ መጠን በሁሉም መንገድ ማዳበር አለብን ወደሚለው ሀሳብ ያደላሉ" ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0