ኤርዶኦን የጥቁር ባህር እህል ኢኒሼቲቭ በድጋሚ ይጀመራል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገለፁ
"የጥቁር ባህር እህል ኢኒሼቲቭን እንከታተላለን። የዶልማባቼ ሂደት (በኢስታንቡል ድርድር የተካሄደበት እና በጥቁር ባህር እህል ኢኒሼቲቭ ዙርያ ስምምነት የተፈረመበት) ይጎለብታል ብለን እናስባለን። ተስፋችን ነው" ሲሉ ኤርዶአን በዋሽንግተን ጋዜጣዊ መግለጫ በሰጡበት ወቅት ገልጸዋል።
በሐምሌ ወር መጀመሪያ ኤርዶአን በካዛክስታን አስታና ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተገናኝተው በቱርክ በኩል በችግር ላይ ላሉ አፍሪካ ሀገራት አዲስ "የእህል ኮሪደር" የመፍጠር ሀሳብ ላይ መወያየታቸውን ተናግረዋል።
ከዚህ በተጨማሪ የቱርኩ መሪ አንካራ የሻንጋይ የትብብር ድርጅት ቋሚ አባል ሀገር የመሆን እቅድ እንዳላት ገልጸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240712/5433.html
ኤርዶኦን የጥቁር ባህር እህል ኢኒሼቲቭ በድጋሚ ይጀመራል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገለፁ
ኤርዶኦን የጥቁር ባህር እህል ኢኒሼቲቭ በድጋሚ ይጀመራል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
ኤርዶኦን የጥቁር ባህር እህል ኢኒሼቲቭ በድጋሚ ይጀመራል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገለፁ "የጥቁር ባህር እህል ኢኒሼቲቭን እንከታተላለን። የዶልማባቼ ሂደት (በኢስታንቡል ድርድር የተካሄደበት እና በጥቁር ባህር እህል ኢኒሼቲቭ ዙርያ ስምምነት... 12.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-12T14:53+0300
2024-07-12T14:53+0300
2024-07-12T15:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኤርዶኦን የጥቁር ባህር እህል ኢኒሼቲቭ በድጋሚ ይጀመራል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገለፁ
14:53 12.07.2024 (የተሻሻለ: 15:20 12.07.2024)
ሰብስክራይብ