ልዩ ቃለመጠይቅ| የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ በሩሲያ እና በኢትዮጵያ ፓርላማዎች መካከል ያለውን "ጠንካራ ግንኙነት" አደነቁ
አገኝሁ ተሻገር "በሩሲያ እና ኢትዮጵያ ፓርላማዎች እንዲሁም በብሪክስ ፓርላማዎች እና ሌሎች ፓርላማዎች ጋር ጥሩና ጠንካራ ግንኙነት በመፈጠሩ ደስተኞች ነን" ሲሉ ከብሪክስ የፓርላማ መድረክ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
እንደ አፈ-ጉባዔው ገለጻ ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በመከላከያ፣ ማእድንና ሌሎች ዘርፎች ትምህርትንም ጨምሮ 22 የሚጠጉ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል። ከእነዚህ ውስጥ 14 ያህሉ ጸድቀዋል።
"በፓርላማዎቹ መካከል በአቅም ግንባታ፣ የቴክኒክ ድጋፍ [እና በሌሎች ጉዳዮች] ትብብር መኖሩ ለሁለቱ ሀገራት እንዲሁም ለሌሎች ሀገራት በተለይም ለብሪክስ ሀገራት ፓርላማ አባላት ትልቅ ጠቀሜታ ይኖረዋል" ሲሉም አፈ-ጉባዔው አስምረዋል።
አክለውም ሁለቱ ሀገራት "ሰላም፣ አመራርና የተለያዩ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎችን በሚመለከት ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240712/5409.html
ልዩ ቃለመጠይቅ| የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ በሩሲያ እና በኢትዮጵያ ፓርላማዎች መካከል ያለውን "ጠንካራ ግንኙነት" አደነቁ
ልዩ ቃለመጠይቅ| የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ በሩሲያ እና በኢትዮጵያ ፓርላማዎች መካከል ያለውን "ጠንካራ ግንኙነት" አደነቁ
Sputnik አፍሪካ
ልዩ ቃለመጠይቅ| የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ በሩሲያ እና በኢትዮጵያ ፓርላማዎች መካከል ያለውን "ጠንካራ ግንኙነት" አደነቁ አገኝሁ ተሻገር "በሩሲያ እና ኢትዮጵያ ፓርላማዎች እንዲሁም በብሪክስ ፓርላማዎች እና ሌሎች ፓርላማዎች ጋር ጥሩና... 12.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-12T10:24+0300
2024-07-12T10:24+0300
2024-07-12T10:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ልዩ ቃለመጠይቅ| የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ በሩሲያ እና በኢትዮጵያ ፓርላማዎች መካከል ያለውን "ጠንካራ ግንኙነት" አደነቁ
10:24 12.07.2024 (የተሻሻለ: 10:40 12.07.2024)
ሰብስክራይብ