በማሊ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ማህበራት እንቅስቃሴ እንደገና ጀመረ

ሰብስክራይብ
በማሊ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ማህበራት እንቅስቃሴ እንደገና ጀመረ ከሚያዝያ 2 ጀምሮ የቆየውን ገደብ መንግሥት ዛሬ ሐሙስ አንስቷል። ውሳኔው በሀገሪቱ መሪ ኮሎኔል አሲሚ ጎይታ ሊቀመንበርነት በተካሄደው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ እንደተላለፈ የሳህል ሀገራት ጥምረት አስታውቋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0