በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ታውን የጣለ ሀይለኛ ዝናብ ትርምስ ፈጥሮ የከተማ አገልግሎቶች በጥሪዎች ተጨናነቁ
ረቡዕ ምሽት ከተማዋን የመታው ሀይለኛ ዝናብ ከፍተኛ ውድመት ማድረሱን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። በኬፕ ታውን ከተማ የአደጋ ስጋት አስተዳደር ቃል አቀባይ ሶኒካ ላቴጋን እንደተናገሩት የመንገዶች በጎርፍ መጥለቅለቅ እና መስተጓጐል፣ የመኖሪያ ቤቶች መጥለቅለቅ እና የመብራት መቆራረጥን የተመለከቱ በርካታ ሪፖርቶች ነበሩ።
የህዝብ ድንገተኛ አደጋ ኮሙኒኬሽን ማእከል ረቡዕ እና ሐሙስ 339 ክስተቶችን የመዘገበ ሲሆን ከጥሪዎቹ ከ40% በላይ የአየር ሁኔታው ያስከተለውን ጉዳት የተመለከቱ ናቸው።
ይሁን እንጂ የቅርብ ግዜ ምስሎች እንደሚያሳዩት የአካባቢው ነዋሪዎች እንደዚህ ባለ አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ውስጥ እንኳን አቋማቸውን ለመጠበቅ ዝግጁ ናቸው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240711/5357.html
በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ታውን የጣለ ሀይለኛ ዝናብ ትርምስ ፈጥሮ የከተማ አገልግሎቶች በጥሪዎች ተጨናነቁ
በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ታውን የጣለ ሀይለኛ ዝናብ ትርምስ ፈጥሮ የከተማ አገልግሎቶች በጥሪዎች ተጨናነቁ
Sputnik አፍሪካ
በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ታውን የጣለ ሀይለኛ ዝናብ ትርምስ ፈጥሮ የከተማ አገልግሎቶች በጥሪዎች ተጨናነቁ ረቡዕ ምሽት ከተማዋን የመታው ሀይለኛ ዝናብ ከፍተኛ ውድመት ማድረሱን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። በኬፕ ታውን ከተማ የአደጋ ስጋት... 11.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-11T13:44+0300
2024-07-11T13:44+0300
2024-07-11T14:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ታውን የጣለ ሀይለኛ ዝናብ ትርምስ ፈጥሮ የከተማ አገልግሎቶች በጥሪዎች ተጨናነቁ
13:44 11.07.2024 (የተሻሻለ: 14:20 11.07.2024)
ሰብስክራይብ