4 የጠላት አታከምስ (ATACMS) ሚሳኤሎች፣ 4 ሀመር ጋይድድ ቦምቦች፣ 3 የሂማርስ (HIMARS) የመድፍ ጥይቶች፣ 55 ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሩሲያ ጦር እንደወደሙ መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ሪፖርተ ሌሎች ቁልፍ ነጥቦች፡-
🟠 የሩሲያ የዲኔፕር ቡድን ሃይሎች የመድፍ ጥይት ግምጃ ቤትን አውድመዋል።
🟠 የሀገሪቱ የዛፓድ ቡድን ሃይሎች 12ኛ የአዞቭ ልዩ ሃይል ብርጌድን* ጨምሮ በ5 የጠላት ብርጌዶች ላይ ሽንፈት አከናንበዋል።
🟠 ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ የዩክሬን መከላከያ ሃይል በአጠቃላይ 2,100 ወታደሮቹን አጥቷል።
*የአዞቭ ብርጌድ በሩሲያ የታገደ አሸባሪ ቡድን ነው
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240710/5317.html
4 የጠላት አታከምስ (ATACMS) ሚሳኤሎች፣ 4 ሀመር ጋይድድ ቦምቦች፣ 3 የሂማርስ (HIMARS) የመድፍ ጥይቶች፣ 55 ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሩሲያ ጦር እንደወደሙ መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ
4 የጠላት አታከምስ (ATACMS) ሚሳኤሎች፣ 4 ሀመር ጋይድድ ቦምቦች፣ 3 የሂማርስ (HIMARS) የመድፍ ጥይቶች፣ 55 ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሩሲያ ጦር እንደወደሙ መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
4 የጠላት አታከምስ (ATACMS) ሚሳኤሎች፣ 4 ሀመር ጋይድድ ቦምቦች፣ 3 የሂማርስ (HIMARS) የመድፍ ጥይቶች፣ 55 ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሩሲያ ጦር እንደወደሙ መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ሪፖርተ ሌሎች ቁልፍ... 10.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-10T18:03+0300
2024-07-10T18:03+0300
2024-07-10T18:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
4 የጠላት አታከምስ (ATACMS) ሚሳኤሎች፣ 4 ሀመር ጋይድድ ቦምቦች፣ 3 የሂማርስ (HIMARS) የመድፍ ጥይቶች፣ 55 ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሩሲያ ጦር እንደወደሙ መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ
18:03 10.07.2024 (የተሻሻለ: 18:40 10.07.2024)
ሰብስክራይብ