በደቡብ ሱዳን መዲና ጁባ ዜጎች ጎዳና በመውጣት ብሔራዊ ባንዲራ እያውለበለቡ፣ እየዘፈኑ እና እየጨፈሩ የሀገሪቱን 13ኛ የነጻነት በዓል ማክሰኞ እለት አከበሩ

ሰብስክራይብ
በደቡብ ሱዳን መዲና ጁባ ዜጎች ጎዳና በመውጣት ብሔራዊ ባንዲራ እያውለበለቡ፣ እየዘፈኑ እና እየጨፈሩ የሀገሪቱን 13ኛ የነጻነት በዓል ማክሰኞ እለት አከበሩ እ.አ.አ ሐምሌ 9 ቀን 2011ደቡብ ሱዳን በግዜው ከአፍሪካ ትልቋ ሀገር ከነበረችው ሱዳን ሪፐብሊክ በዚያው ዓመት ጥር ወር የተካሄደውን ህዝበ ውሳኔ ተከትሎ በሰላማዊ መንገድ ተገንጥላ የዓለም አዲሲቷ ሀገር ሆናለች። ሆኖም ህዝበ ውሳኔው የተካሄደው ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሰዎችን የቀጠፈውና ለአሥርተ ዓመታት የዘለቀው የእርስ በርስ ጦርነት ካበቃ ከስድስት ዓመታት በኋላ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0