ከሰኔ 16 ጀምሮ ንቁ ከነበረው ስትሮምቦሊ እሳተ ገሞራ ቅልጥ አለት ፈሰሰ

ሰብስክራይብ
ከሰኔ 16 ጀምሮ ንቁ ከነበረው ስትሮምቦሊ እሳተ ገሞራ ቅልጥ አለት ፈሰሰ በፍንዳታው ምክንያት የጣሊያን ሲቪል ጥበቃ ዲፓርትመንት በአካባቢው ያለውን የማስጠንቀቂያ ደረጃ ከቢጫ ወደ ቀይ ከፍ አድርጓል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0