የሐምሌ 2 የዓለም ዋና ዋና ዜናዎች
🟠 ቭላድሚር ፑቲን የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲን በሞስኮ መቀበላቸውን ቀጥለዋል። ኦፊሴላዊ የሩሲያ-ህንድ ውይይቶች ዛሬ ይደረጋሉ። ስብሰባው በተወሰነ እና ሰፋ ባለ ቅርፅ ይከናወናል።
🟠 38 የዩክሬን አውሮፕላኖች በሩሲያ ቤልጎሮድ፣ ኩርስክ፣ ቮሮኔዝ፣ ሮስቶቭ እና አስትራካን ክልሎች ባንድ ሌሊት እንደወደሙ የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
🟠 ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ወደ ኪየቭ፣ ሞስኮ እና ቤጂንግ ጉዞ እያደረጉ ባሉበት ወቅት የአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮች የሀንጋሪን የህብረቱ ሊቀመንበርነት የተመለከተ ውይይት ረቡዕ እንደሚያደርጉ ዩራክቲቭ የዜና ድረ-ገፅ ዘግቧል።
🟠 የፈረንሳይ አቃቤ ህጎች የ2022 ፕሬዝዳንታዊ የምርጫ ዘመቻን በሕገ-ወጥ ገንዘብ ፋይናንስ አድርገዋል በሚል በተጠረጠሩት ፖለቲከኛዋ ማሪን ለፔን ላይ ምርመራ ጀመሩ።
🟠 የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባይደን ሀገራቸው እና አጋሮቿ የዩክሬንን የአየር መከላከያ ስርዓት ለማጠናከር አዳዲስ እርምጃዎችን እንደሚወስዱ ተናገሩ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240709/5221.html
የሐምሌ 2 የዓለም ዋና ዋና ዜናዎች
የሐምሌ 2 የዓለም ዋና ዋና ዜናዎች
Sputnik አፍሪካ
የሐምሌ 2 የዓለም ዋና ዋና ዜናዎች 🟠 ቭላድሚር ፑቲን የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲን በሞስኮ መቀበላቸውን ቀጥለዋል። ኦፊሴላዊ የሩሲያ-ህንድ ውይይቶች ዛሬ ይደረጋሉ። ስብሰባው በተወሰነ እና ሰፋ ባለ ቅርፅ ይከናወናል። 🟠 38 የዩክሬን... 09.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-09T12:25+0300
2024-07-09T12:25+0300
2024-07-09T12:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий