የሐምሌ 1 ምሽት ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች

ሰብስክራይብ
የሐምሌ 1 ምሽት ዋና ዋና የዓለም ዜናዎች 🟠 የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ሩሲያ ገብተዋል። 🟠 ፑቲን ተመራጩን የኢራን ፕሬዝዳንት ፔዜሽኪያንን ስልክ በወደወል እንኳን ደስ ያሎት! ብለዋቸዋል፤በቆይታቸውም  ስኬትን ተመኝተውላቸዋል። 🟠 ሩሲያ በዩክሬን ባካሄደችው ልዩ ዘመቻ ዩክሬን የምትጠቀምባቸው ከ400 በላይ ገዳይ ያልሆኑ መርዛማ ኬሚካሎች መመዝገባቸውን የሩሲያ የኤንቢሲ ጥበቃ ጦር ሃላፊ ኢጎር ኪሪሎቭ ተናግረዋል። 🟠 የሩሲያ ጦር በልዩ ኦፕሬሽን ዞኑ አገልግሎት ላይ የነበሩ ሶስት የጠላት ሂማርስ ኤም ኤል አር ኤስ (HIMARS MLRS) ሚሳኤል ማስወንጨፊያ ማውደሙን እና እስከ 10 የሚደርሱ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ወታደራዊ አገልግሎት የሚሰጡ ልዩ ባለሙያዎችን መግደሉን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ዘግቧል። 🟠 የ81 አመቱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እራሳቸውን የዴሞክራቲክ ፓርቲ ምርጥ እጩ አድርገው እንደሚቆጥሩ እና "የትም እንደማይሄዱ"ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0