ህንዳዊቷ ርእሰ መምህርት ከሃላፊነቴ አልነሳም በማለቷ በግዳጅ ከቢሮዋ እንድትባረር ተደርጋለች።

ሰብስክራይብ
ህንዳዊቷ ርእሰ መምህርት ከሃላፊነቴ አልነሳም በማለቷ በግዳጅ ከቢሮዋ እንድትባረር ተደርጋለች። የቀድሞዋ ሃላፊ ለአዲሱ ርዕሰ መምህር አለስረክብብ በማለት የነበረችበትን ቢሮ በር በመቆለፏ ፤ልዩ ኮሚቴ ተቋቁሞ ቢሮውን ሰብሮ በመግባት በሃይል ከቢሮው እንድትወጣ አድርጓቷል። ከዚያም አዲሷን ርዕሰ መምህርት ሞቅ ባለ ጭብጨባ አጅበው ቢሮ አስገብተዋታል። ቪዲዮ ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ነው ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0