ኬንያ በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን 80 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት አገልግሎት በኦንላየን (Online ) ሥርዓት ለመስጠት አቅዳለች
የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን፣ ቴክኖሎጂ (አይሲቲ) ፣ ኢ-ገቨንመንት እና ዲጂታል ኢኮኖሚ ፀሃፊ የሆኑት ሜሪ ከሬማ እንዳስታወቁት፤ ይህ ትልቅ እቅድ በኬንያ አሁን ባለው የዲጂታል መሠረተ ልማት ላይ የተገነባ ሲሆን በ eCitizen ፕላትፎርም በመስመር አማካኝነት 17,000 የኦንላየን አገልግሎቶች እየተሰጡ ይገኛሉ።
ይህ አጋርነት በፓዮኒር ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲ (Pioner International University ) በተዘጋጀው 'ኮንቬርጀንስ እና ስማርት ሲስተምስ'በተሰኘ ስብሰባ ላይ ውይይት ተደርጎበታል።
ከሬማ በአይሲቲ በመታገዝ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ መሪ ለመሆን ሀገሪቱ ያላትን ከፍተኛ ገለፀው፤ መንግስት ዜጎችን ከሳይበር ጥቃት ለመከላከል ማዕቀፎችን በንቃት እየሰራ ይገኛል ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240708/5193.html
ኬንያ በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን 80 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት አገልግሎት በኦንላየን (Online ) ሥርዓት ለመስጠት አቅዳለች
ኬንያ በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን 80 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት አገልግሎት በኦንላየን (Online ) ሥርዓት ለመስጠት አቅዳለች
Sputnik አፍሪካ
ኬንያ በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን 80 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት አገልግሎት በኦንላየን (Online ) ሥርዓት ለመስጠት አቅዳለች የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን፣ ቴክኖሎጂ (አይሲቲ) ፣ ኢ-ገቨንመንት እና ዲጂታል ኢኮኖሚ ፀሃፊ የሆኑት ሜሪ ከሬማ... 08.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-08T17:10+0300
2024-07-08T17:10+0300
2024-07-08T17:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኬንያ በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን 80 በመቶ የሚሆነውን የመንግስት አገልግሎት በኦንላየን (Online ) ሥርዓት ለመስጠት አቅዳለች
17:10 08.07.2024 (የተሻሻለ: 17:40 08.07.2024)
ሰብስክራይብ