ሩሲያ ዛሬ ጥዋት በዩክሬን ወታደራዊ ኢንዱስትሪ ተቋማት እና ወታደራዊ አየር ሰፈሮች ላይ የቡድን ጥቃት ማድረጉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጿል
ይህ የሩሲያ ኢነርጂ እና የኢኮኖሚ ተቋማት ላይ ጉዳት ለማድረስ ለተደረጉ ሙከራዎች ምላሽ ሆኖ የመጣ ጥቃት ሲሆን ፤ የተሰነዘረው ጥቃት ዒላማቸውን የመቱ እንደሆኑ ሚኒስቴሩ ዘግቧል።
የኪየቭ አገዛዝ ተወካዮች ሩሲያ ሆን ተብሎ በሲቪል ተቋማት ላይ የሚሳኤል ጥቃት ፈፅማለች በማለት የወጡት መግለጫ በፍፁም ከእውነት የራቀ መሆኑን ሚኒስቴሩ አጽንኦት ሰጥቶ ተናግራል።
ከኪየቭ የመጡ በርካታ ፎቶግራፎች እና ቪዲዮዎች የዩክሬን አየር መከላከያ ሚሳኤል መውደቁ ሳቢያ የደረሱ መሆኑን እውነታዎቹ በግልፅ ያረጋግጣሉ ሲል ተቋሙ ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240708/5185.html
ሩሲያ ዛሬ ጥዋት በዩክሬን ወታደራዊ ኢንዱስትሪ ተቋማት እና ወታደራዊ አየር ሰፈሮች ላይ የቡድን ጥቃት ማድረጉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጿል
ሩሲያ ዛሬ ጥዋት በዩክሬን ወታደራዊ ኢንዱስትሪ ተቋማት እና ወታደራዊ አየር ሰፈሮች ላይ የቡድን ጥቃት ማድረጉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጿል
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ዛሬ ጥዋት በዩክሬን ወታደራዊ ኢንዱስትሪ ተቋማት እና ወታደራዊ አየር ሰፈሮች ላይ የቡድን ጥቃት ማድረጉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጿል ይህ የሩሲያ ኢነርጂ እና የኢኮኖሚ ተቋማት ላይ ጉዳት ለማድረስ ለተደረጉ ሙከራዎች ምላሽ ሆኖ የመጣ ጥቃት... 08.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-08T15:09+0300
2024-07-08T15:09+0300
2024-07-08T15:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ ዛሬ ጥዋት በዩክሬን ወታደራዊ ኢንዱስትሪ ተቋማት እና ወታደራዊ አየር ሰፈሮች ላይ የቡድን ጥቃት ማድረጉን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጿል
15:09 08.07.2024 (የተሻሻለ: 15:40 08.07.2024)
ሰብስክራይብ