የሐምሌ 1 ረፋድ ዋና ዋና የአለም ዜናዎች
🟠 የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከፕሬዚዳንት ፑቲን ጋር ለመወያየት ወደ ሞስኮ አቀኑ።
🟠 የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ከሀንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ጋር በቤጂንግ ተገናኝተው ተወያይተዋል።
🟠 ኒው ፓፑላር ፍሮንት የተሰኘው የግራ ክንፍ ጥምረት 182 መቀመጫዎችን በማግኘት የፈረንሳይ ብሄራዊ ምክር ቤት ምርጫን በመምራት ላይ ነው።
🟠 የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት ቱ-22ኤም 3 ስትራተጂካዊ ቦምብ አውሮፕላኖችን ጠልፎ ወደ ዩክሬን ለማጓጓዝ የተደረገውን ሙከራ አከሸፈ።የዩክሬን ስላላ ተቋም የአውሮፕላኑን አብራሪ የጣሊያን ዜግነት እንደሚያሰጡት ቃል ገብተው ሊያግባቡት ሞክረዉ ነበር።
🟠 የአሜሪካ ምክር ቤት የቁጥጥር ኮሚቴ ሃላፊ ጄምስ ኮመር የፕሬዝዳንት ባይደን ዶክተር በኮንግረሱ ፊት ቀርበው የፕሬዝዳንቱን የህክምና ክትትል ሂደትን እንዲያስረዱ እንዲሁም ፕሬዝዳንቱ በቤተሰብ ንግድ ስራ ላይ ተሰማርተዋል በሚል ስሚቀርብባቸው ክስ ምስክርነት እንዲሰጡ ጋብዘዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240708/5157.html
የሐምሌ 1 ረፋድ ዋና ዋና የአለም ዜናዎች
የሐምሌ 1 ረፋድ ዋና ዋና የአለም ዜናዎች
Sputnik አፍሪካ
የሐምሌ 1 ረፋድ ዋና ዋና የአለም ዜናዎች 🟠 የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከፕሬዚዳንት ፑቲን ጋር ለመወያየት ወደ ሞስኮ አቀኑ። 🟠 የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ከሀንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ጋር በቤጂንግ ተገናኝተው... 08.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-08T11:40+0300
2024-07-08T11:40+0300
2024-07-08T12:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий