የሩሲያ ኢስካንደር ባሊስቲክ ሚሳኤሎች በዩክሬን የሚገኙ አሜሪካ ሰራሽ ፓትሪዮቲክ ሚሳኤል ስርዓቶችን አወደሙ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ኢስካንደር ባሊስቲክ ሚሳኤሎች በዩክሬን የሚገኙ አሜሪካ ሰራሽ ፓትሪዮቲክ ሚሳኤል ስርዓቶችን አወደሙ የስዊድን ሰራሹን ጅራፍ(Graffe )ራዳር ጣቢያም ተመትቷል። የሩሲያ ጦር ከዩክሬን ጦር ሃይሎች የሚገለገሉበትን አሜሪካ ሰራሹን ፓትሪዮቲክ ሚካኤል ቀን በቀን በመከታተል ኢላማ ያደርጋል።የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንደገለጸው በጸደይ ወቅት ብዙዎቹን ሚሳኤሎች ማውደሙን ገልጿል። ምስሉ በኦዴሳ ግዛት በጥቁር ባህር አቅራቢያ የተወሰደ ነው ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0