አለም በምዕራባውያን ልሂቃን ጫና እና ዳግም-ቅኝ ገዢዎች ምኞት ተሰላችቷል ሲሉ በቻይና የሩሲያ አምባሳደር ተናገሩ።
በዛሬው ዕለት በቤጂንግ እየተካሄደ ባለው 12ኛው የአለም የሰላም ፎረም ላይ አምባሳደር ኢጎር ሞርጉሎቭ እንዳሉት እውነተኛ ስትራቴጂካዊ ነፃነትን የሚፈልጉ ሀገራት ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል ብለዋል።
በዝግጅቱ ላይ የሩሲያው ዲፕሎማት የተናገሯቸው ሌሎች ቁልፍ ሃሣቦች ከዚህ በታች ቀርበዋል።
🟠 ሩሲያ እና የብሪክስ ሀገራት ከሶስተኛ ወገኖች የበላይነት ነፃ የሆነ የፋይናንስ ስርዓት እየፈጠሩ ነው
🟠 የብሪክስ ምኞት የምዕራባውያንን የበላይነት ሚዛን ለማስጠበቅ ያለመ እና ሌላ የበላይነት ስልት ለመፍጠር ያለመ አይደሉም።
🟠 የብሪክስ ሀገራት የጋራ ገንዘብ ለመፍጠር እየተነጋገሩ ነው። የጋራ ገንዘብ በቅርብ ጊዜ ውስጥ መፍጠር የማይቻል ቢሆንም ፤በጉዳዩ ዙሪያ በተጨባጭ እየተንቀሳቀስ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240707/5117.html
አለም በምዕራባውያን ልሂቃን ጫና እና ዳግም-ቅኝ ገዢዎች ምኞት ተሰላችቷል ሲሉ በቻይና የሩሲያ አምባሳደር ተናገሩ።
አለም በምዕራባውያን ልሂቃን ጫና እና ዳግም-ቅኝ ገዢዎች ምኞት ተሰላችቷል ሲሉ በቻይና የሩሲያ አምባሳደር ተናገሩ።
Sputnik አፍሪካ
አለም በምዕራባውያን ልሂቃን ጫና እና ዳግም-ቅኝ ገዢዎች ምኞት ተሰላችቷል ሲሉ በቻይና የሩሲያ አምባሳደር ተናገሩ። በዛሬው ዕለት በቤጂንግ እየተካሄደ ባለው 12ኛው የአለም የሰላም ፎረም ላይ አምባሳደር ኢጎር ሞርጉሎቭ እንዳሉት እውነተኛ ስትራቴጂካዊ... 07.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-07T14:32+0300
2024-07-07T14:32+0300
2024-07-07T15:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አለም በምዕራባውያን ልሂቃን ጫና እና ዳግም-ቅኝ ገዢዎች ምኞት ተሰላችቷል ሲሉ በቻይና የሩሲያ አምባሳደር ተናገሩ።
14:32 07.07.2024 (የተሻሻለ: 15:20 07.07.2024)
ሰብስክራይብ