የህንዱ መሪ ሩሲያን በሚጎበኙበት ወቅት ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ከፑቲን ጋር እንደሚወያዩ ክሪምሊን ገልጿል።
የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ እ.አ.አ ከሐምሌ 8-9 በሩሲያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ።
"ይህ ይፋዊ ጉብኝት ይሆናል።እናም የሁለቱ ሀገራት መሪዎች መደበኛ ባልሆነ ሁኔታ እንደሚወያዩ ተስፋ እናደርጋለን። እና በእርግጥ ድርድሩ በተጣበበ ሁኔታም ቢሆን በክሬምሊን ይደረጋል።ሰፋ ያለው ድርድር ግን ከሌሎች የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ይካሄዳል"ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል።
ሞስኮ ለሁለቱ ሀገራት ግንኙነት አስፈላጊ የሆነው የሞዲ ጉብኝት በባህሪው የተሟላ እንደሚሆን ትጠብቃለች ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240707/5097.html
የህንዱ መሪ ሩሲያን በሚጎበኙበት ወቅት ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ከፑቲን ጋር እንደሚወያዩ ክሪምሊን ገልጿል።
የህንዱ መሪ ሩሲያን በሚጎበኙበት ወቅት ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ከፑቲን ጋር እንደሚወያዩ ክሪምሊን ገልጿል።
Sputnik አፍሪካ
የህንዱ መሪ ሩሲያን በሚጎበኙበት ወቅት ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ከፑቲን ጋር እንደሚወያዩ ክሪምሊን ገልጿል። የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ እ.አ.አ ከሐምሌ 8-9 በሩሲያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደርጋሉ። "ይህ ይፋዊ ጉብኝት ይሆናል።እናም የሁለቱ... 07.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-07T11:41+0300
2024-07-07T11:41+0300
2024-07-07T12:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የህንዱ መሪ ሩሲያን በሚጎበኙበት ወቅት ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ከፑቲን ጋር እንደሚወያዩ ክሪምሊን ገልጿል።
11:41 07.07.2024 (የተሻሻለ: 12:20 07.07.2024)
ሰብስክራይብ