ከፍተኛ መሻሻል፡ ደቡብ አፍሪካ ለ100 ቀናት ያለምንም ሃይል መቆራረጥ ደምቃ ሰንብታለች።
ይህ ስኬት እ.አ.አ በመጋቢት 2023 በተጀመረው የማገገሚያ እቅድ እና የመንግስት ኩባንያ በሆነው የኤስኮም የሃይል አማካኝነት የኃይል ማመንጫዎች ላይ ከፍተኛ ጥገና በመደረጉ ነው።
“የ100 ቀናት ምእራፍ እ.አ.አ ከ ሚያዝያ 1 ቀን 2024 እስከ ሰኔ 30፣ 2024 ለናፍጣ ይደረግ የነበውን የ 6.2 ቢሊዮን ራንድ ወጪን ያጠቃልላል፣በዚሁ ቀጥለን ለናፍጣ የሚወጣውን ወጪ ማስቀረት ከቻልን ፤በ25ኛው በጀት ዓመት ወደ ትርፍ ለመመለስ ጠንካራ መንዳንደሪያ ይነናል” ሲሉ የኤስኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ዳን ማሮካን ተናግረዋል።
የኤሌትሪክ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ክጎሲየንትሾ ራሞክጎፓ እንዳሉት ይህ ወሳኝ ምዕራፍ "በኃይል ሴክተሩ ውስጥ የተሳተፉትን ሁሉ ፤ በታታሪነት እና በትብብር መሥራታቸውን የሚያሳይ ነው" እንዲሁም የ ኢስኮም ሁሉም ሰራተኞች ጥረት ነው ሲሉ ተደምጠዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240706/5069.html
ከፍተኛ መሻሻል፡ ደቡብ አፍሪካ ለ100 ቀናት ያለምንም ሃይል መቆራረጥ ደምቃ ሰንብታለች።
ከፍተኛ መሻሻል፡ ደቡብ አፍሪካ ለ100 ቀናት ያለምንም ሃይል መቆራረጥ ደምቃ ሰንብታለች።
Sputnik አፍሪካ
ከፍተኛ መሻሻል፡ ደቡብ አፍሪካ ለ100 ቀናት ያለምንም ሃይል መቆራረጥ ደምቃ ሰንብታለች። ይህ ስኬት እ.አ.አ በመጋቢት 2023 በተጀመረው የማገገሚያ እቅድ እና የመንግስት ኩባንያ በሆነው የኤስኮም የሃይል አማካኝነት የኃይል ማመንጫዎች ላይ ከፍተኛ... 06.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-06T19:49+0300
2024-07-06T19:49+0300
2024-07-06T20:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ከፍተኛ መሻሻል፡ ደቡብ አፍሪካ ለ100 ቀናት ያለምንም ሃይል መቆራረጥ ደምቃ ሰንብታለች።
19:49 06.07.2024 (የተሻሻለ: 20:20 06.07.2024)
ሰብስክራይብ