የቀድሞ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ፔዜሽኪያን የኢራንን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፈቸውን የምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል
የኢራን ምርጫ ኮሚሽን ቃል አቀባይ ሞህሰን ኢስላሚ እንደተናገሩት የኢራን ሁለተኛ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን የቀድሞው የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ማሱድ ፔዜሽኪያን ማሸነፋቸውን ገልጿል።
"ማሱድ ፔዜሽኪያን 16,384,403 ድምፅ እንዲሁም የቀድሞው የኒውክሌር ተደራዳሪ ሰኢድ ጃሊሊ ደግሞ 13,538,179 ድምፅ አግኝተዋል" ሲል የኤስ ኤን ኤን የዜና አገልግሎት ኢስላሚን ጠቅሶ ዘግቧል።
30,573,931 ህዝብ ድምጽ መሥጠቱን ገልጸው፤ በምርጫው የመራጮች ተሳትፎ 49.8 በመቶ መድረሱን ተናግሯል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240706/5013.html
የቀድሞ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ፔዜሽኪያን የኢራንን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፈቸውን የምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል
የቀድሞ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ፔዜሽኪያን የኢራንን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፈቸውን የምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል
Sputnik አፍሪካ
የቀድሞ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ፔዜሽኪያን የኢራንን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፈቸውን የምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል የኢራን ምርጫ ኮሚሽን ቃል አቀባይ ሞህሰን ኢስላሚ እንደተናገሩት የኢራን ሁለተኛ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን የቀድሞው የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ማሱድ... 06.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-06T11:49+0300
2024-07-06T11:49+0300
2024-07-06T12:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የቀድሞ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ፔዜሽኪያን የኢራንን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፈቸውን የምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል
11:49 06.07.2024 (የተሻሻለ: 12:20 06.07.2024)
ሰብስክራይብ