በፑቲን እና በኦርባን መካከል የነበረው የድርድር ውይይት መጠናቀቁን ክሬምሊን አስታወቀ

ሰብስክራይብ
በፑቲን እና በኦርባን መካከል የነበረው የድርድር ውይይት መጠናቀቁን ክሬምሊን አስታወቀ ቭላድሚር ፑቲን እና ቪክቶር ኦርባን ከዩክሬን ቀውስ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ ግልፅ ውይይት ማድረጋቸውን የሩሲያ ፕሬዝዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ተናግረዋል። የሃንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ኦርባን ከዚህ ቀደም የጎበኟቸውን የዜለንስኪ መልዕክቶችን ለፑቲን አላስተላለፉም ብለዋል። ‍  የዩክሬን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኦርባንን የሞስኮ ጉብኝት አስመልክቶ አስተያየት ሲሰጥ ኦርባን ከሩሲያ መሪ ጋር ለመነጋገር የኪዬቭን ፍቃድ ባለመጠየቁ ቅር እንደተሰኘ ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0