የደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዙማ ፓርቲ ከምርጫ ውዝግብ ጋር በተያያዘ አስገብቶት የነበረውን ክስ አነሳ
የኡምኮቶዊዝዌ(ኤም ኬ)ፓርቲ የህግ አማካሪ በምርጫ ኮሚሽኑ ላይ ያቀረቡትን ቅሬታ እንዲያቋርጡ ማሳሰቢያ ሰጥተዋል፤ ፓርቲው ምርጫው ነፃ እና ፍትሃዊ አይደለም በሚል በምርጫ ፍርድ ቤት ክስ አቅርቦ ነበር።
ከፍተኛ ፉክክር በተደረገበት ምርጫ፣ ከአንድ አመት በፊት የተመሰረተው አም ኬ ፓርቲ 58 መቀመጫዎችን በመያዝ በ ፓርላማው ብዙ መቀመጫዎችን በመያዝ በሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።የሲሪል ራማፎሳን ድል በመቃወም የመክፈቻውን ሥነ ሥርዓትም አልተካፈለም፤ የፓርቲው የፓርላማ ተወካዮች ኋላ ላይ ግን ቃለ መሃላ ፈጽመው ፓርላማውን ተቀላቅለዋል።
ከዚህ ቀደም ዙማ ሲመሩት የነበረው የአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ (ኤኤንሲ) እ.ኤ.አ ከ1994 ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በፓርላማ አብላጫውን ወንበር አጥቷል። 40.18% የሆነውን ድምጽ ብቻ ከማግኘቱ በተጨማሪ የተወሰኑ ግዛቶችንም ድምፅ አጥቷል። በውጤቱም ኤኤንሲ 11 ከሚሆኑ ሌሎች ፓርቲዎች ጋር በመሆን የብሄራዊ አንድነት መንግስት ማቋቋሙ ይታወሳል። ኤም ኬ ፓርቲ ግን የአንድነት መንግስቱን አልተቀላቀለም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240705/4945.html
የደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዙማ ፓርቲ ከምርጫ ውዝግብ ጋር በተያያዘ አስገብቶት የነበረውን ክስ አነሳ
የደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዙማ ፓርቲ ከምርጫ ውዝግብ ጋር በተያያዘ አስገብቶት የነበረውን ክስ አነሳ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዙማ ፓርቲ ከምርጫ ውዝግብ ጋር በተያያዘ አስገብቶት የነበረውን ክስ አነሳ የኡምኮቶዊዝዌ(ኤም ኬ)ፓርቲ የህግ አማካሪ በምርጫ ኮሚሽኑ ላይ ያቀረቡትን ቅሬታ እንዲያቋርጡ ማሳሰቢያ ሰጥተዋል፤ ፓርቲው ምርጫው ነፃ እና... 05.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-05T14:40+0300
2024-07-05T14:40+0300
2024-07-05T15:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የደቡብ አፍሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዙማ ፓርቲ ከምርጫ ውዝግብ ጋር በተያያዘ አስገብቶት የነበረውን ክስ አነሳ
14:40 05.07.2024 (የተሻሻለ: 15:20 05.07.2024)
ሰብስክራይብ