የሩስያ የአደጋ ጊዜ ጉዳዮች ሚኒስቴር ልዩ በረራ ለጋዛ ነዋሪዎች ሰብአዊ እርዳታ አደረሰ

ሰብስክራይብ
የሩስያ የአደጋ ጊዜ ጉዳዮች ሚኒስቴር ልዩ በረራ ለጋዛ ነዋሪዎች ሰብአዊ እርዳታ አደረሰ አውሮፕላኑ ከ30 ቶን በላይ ምግብ ይዟል። የሰብአዊ ዕርዳታው ለግብፅ ቀይ ጨረቃ ማኅበር ተወካዮች ተላልፎ ለጋዛ ሰርጥ ሕዝብ ይዘዋወራል። የሰብአዊ ተልእኮው ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ በአጠቃላይ ሩሲያ ከ700 ቶን በላይ እርዳታ አድርሳለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0