የብሪክስ ዓለም አቀፍ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ድርሻ በ2023 ጨምሮ 35.7% ደርሰ
የዓለም ባንክ መረጃን መሰረት ያደረገው የስፑትኒክ ስሌት የቡድን ሰባት ኢኮኖሚያዊ አመላካቾች ወደ 29% መውረዱን አሳይተዋል።
በ2023 መገባደጃ ብሪክስ በዓለም አቀፍ ምርት ውስጥ ያለው ድርሻ ከዓመት ዓመት በ0.6% ነጥብ አድጓል። ስብስቡ እ.አ.አ በ2006 ከተመሰረተ በኋላ በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ያለው ድርሻ በ10.2% ጨምሯል፡፡
በተመሳሳይ የቡድን ሰባት ድርሻ ባለፉት ዓመታት በ0.4% ነጥብ ቀንሷል። ከ2006 ጀምሮ ድርሻው በ9.7% ወርዷል።
በመግዛት አቅም እኩልነት የዓለም ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት በ2023 184.7 ትሪሊዮን ዶላር የደረሰ ሲሆን ይህም ከአንድ ዓመት በፊት ከነበረው 7% ጭማሬ አሳይቷል።
የተቀረው ዓለም ባለፈው ዓመት 35.3% የዓለም ጂዲፒን የሚሸፍን ሲሆን ይህ ድርሻ እ.አ.አ ከ1990 ጀምሮ በአንድ መቶኛ ነጥብ እየተለወዋጠ በአብዛኛው የተረጋጋ ሆኖ ቆይቷል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240704/4881.html
የብሪክስ ዓለም አቀፍ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ድርሻ በ2023 ጨምሮ 35.
የብሪክስ ዓለም አቀፍ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ድርሻ በ2023 ጨምሮ 35.
Sputnik አፍሪካ
የብሪክስ ዓለም አቀፍ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ድርሻ በ2023 ጨምሮ 35.7% ደርሰ የዓለም ባንክ መረጃን መሰረት ያደረገው የስፑትኒክ ስሌት የቡድን ሰባት ኢኮኖሚያዊ አመላካቾች ወደ 29% መውረዱን አሳይተዋል። በ2023 መገባደጃ ብሪክስ በዓለም... 04.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-04T11:06+0300
2024-07-04T11:06+0300
2024-07-04T11:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий