የኬንያ ተቃዋሚ ፓርቲ የናይሮቢን ማህበራዊ አለመረጋጋት ተከትሎ አስቸኳይ ምርጫ እንዲካሄድ ጠየቀ
የኬንያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት አዚሚዮ ከፀረ-መንግሥት ሰልፉ አኳያ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በ2024 ምርጫ ማዕቀፍ የገለልተኛ ኮሚሽን ህጉን ፈርመው የቅድሚያ ምርጫ ዝግጅት እንዲደረግ አሳስቧል።
"ሁሉም ኬንያውያን አንድ እንዲሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን። [...] ሩቶ ለድርጊቶቹ ሀላፊነት የሚወስድበት ጊዜ አሁን ነው። በእጁ ላይ ደም ስላለ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር እንዲካሄድ መፍቀድ አለበት" ብለዋል የዋይፐር ዴሞክራቲክ ንቅናቄው መሪ ካሎንዞ ሙሲዮካ።
መንግሥት ሰላማዊ ሰልፉን የብሔራዊ ደህንነት ስጋት እንደሆነ አድርጎ ለማቅረብ በንብረት ላይ ጉዳት ያደረሱ የተቃውሞ ቀስቃሾችን ስፖንሰር አድርጓል ሲሉም ከሰዋል።
ባለፈው ሳምንት ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ህዝባዊ ቁጣውን ተከትሎ የፋይናንስ ህግ 2024ትን አንስተዋል። በሀገሪቱ ስርዓት ለመመለስ ቃል የገቡ ሲሆን ወጣቶችም የአስተዳደር ጉዳዮችን በተመለከቱ ውይይቶች ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።
በተቃውሞ ሰልፉ 39 ኬንያውያን ሲገድሉ 300 የሚሆኑት ላይ ደግሞ ጉዳት እንደደረሰ የኬንያ ብሔራዊ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን የቅርብ መረጃ አመልክቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240704/4869.html
የኬንያ ተቃዋሚ ፓርቲ የናይሮቢን ማህበራዊ አለመረጋጋት ተከትሎ አስቸኳይ ምርጫ እንዲካሄድ ጠየቀ
የኬንያ ተቃዋሚ ፓርቲ የናይሮቢን ማህበራዊ አለመረጋጋት ተከትሎ አስቸኳይ ምርጫ እንዲካሄድ ጠየቀ
Sputnik አፍሪካ
የኬንያ ተቃዋሚ ፓርቲ የናይሮቢን ማህበራዊ አለመረጋጋት ተከትሎ አስቸኳይ ምርጫ እንዲካሄድ ጠየቀ የኬንያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት አዚሚዮ ከፀረ-መንግሥት ሰልፉ አኳያ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በ2024 ምርጫ ማዕቀፍ የገለልተኛ ኮሚሽን ህጉን ፈርመው... 04.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-04T09:56+0300
2024-07-04T09:56+0300
2024-07-04T10:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኬንያ ተቃዋሚ ፓርቲ የናይሮቢን ማህበራዊ አለመረጋጋት ተከትሎ አስቸኳይ ምርጫ እንዲካሄድ ጠየቀ
09:56 04.07.2024 (የተሻሻለ: 10:20 04.07.2024)
ሰብስክራይብ