የኬንያ ፖሊስ በማክሰኞው ህዝባዊ ተቃውሞ በወንጀል ድርጊት የተሳተፉ ከ270 በላይ ሰዎችን እንደያዘ ገለፀ
በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች በወጣቶች መሪነት በተካሄደው ሰልፍ ከፍተኛ ዘረፋ እና የንብረት ውድመት እንደደረሰ የተዘገበ ሲሆን ሰልፉ ላይ "ተቀጣሪ ወሮበሎች" ሰርገው ገብተው እንደነበር አንዳንድ ተቃዋሚ ሰልፈኞች ተናግረዋል።
የወንጀል ምርመራ ዳይሬክቶሬት በኤክስ የማህበራዊ ገፁ በለጠፈው መግለጫ “በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የጸጥታ ሃይሎች የተቃውሞ ሰልፈኛ በመምሰል በወንጀል ድርጊት ሲሳተፉ የተገኙ ተጠርጣሪዎችን ለይተው አስረዋል" ብሏል
በአጠቃላይ 204 ተጠርጣሪዎች በዋና ከተማዋ ናይሮቢ እና ሌሎች 68 የሀገሪቱ አካባቢዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa/20240703/4833.html
የኬንያ ፖሊስ በማክሰኞው ህዝባዊ ተቃውሞ በወንጀል ድርጊት የተሳተፉ ከ270 በላይ ሰዎችን እንደያዘ ገለፀ
የኬንያ ፖሊስ በማክሰኞው ህዝባዊ ተቃውሞ በወንጀል ድርጊት የተሳተፉ ከ270 በላይ ሰዎችን እንደያዘ ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
የኬንያ ፖሊስ በማክሰኞው ህዝባዊ ተቃውሞ በወንጀል ድርጊት የተሳተፉ ከ270 በላይ ሰዎችን እንደያዘ ገለፀ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች በወጣቶች መሪነት በተካሄደው ሰልፍ ከፍተኛ ዘረፋ እና የንብረት ውድመት እንደደረሰ የተዘገበ ሲሆን ሰልፉ ላይ "ተቀጣሪ... 03.07.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-07-03T18:15+0300
2024-07-03T18:15+0300
2024-07-03T18:40+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኬንያ ፖሊስ በማክሰኞው ህዝባዊ ተቃውሞ በወንጀል ድርጊት የተሳተፉ ከ270 በላይ ሰዎችን እንደያዘ ገለፀ
18:15 03.07.2024 (የተሻሻለ: 18:40 03.07.2024)
ሰብስክራይብ